OliveSloth81687.5
#health
ሰላም AAE ቤተሰብ? ከአንገት በላይ ህክምና (ENT) ከላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል እና ከMCM (ኮሪያ ሆስፒታል) የተሻለ ህክምና የሚሰጥ የትኛው ነው?? ሳይነስ አለብኝ ለመታየት ፈልጌ ነው።
Aug 19, 20263 engagements
ሰላም AAE ቤተሰብ? ከአንገት በላይ ህክምና (ENT) ከላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል እና ከMCM (ኮሪያ ሆስፒታል) የተሻለ ህክምና የሚሰጥ የትኛው ነው?? ሳይነስ አለብኝ ለመታየት ፈልጌ ነው።
Aug 19, 2026OASIS ENT CENTER around kebena square in front of OLA gas station EPHA building 3rd floor, best ENT service in Addis
Aug 20, 2026Nordic hospital
Aug 20, 2026Dr abey gar hide esu betam arif hakim new
Aug 19, 2026