ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ ዛሬም እንደተለመደው ጥያቄየ ለክርስቲያኖች ነው . . በባለፈው ጥያቄየ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሳይገባክ ነው የምትጠይቀው ብላችሁኝ ነበር እሱን ማወቄንና አለማወቄና አስረግጬ ተናግሬ ጥያቄየን ላስከትል ። አብ =ወላዲ (the father)፣ ወልድ= ተወላዲ( The son )፣ መንፈስ ቅዱስ= ሰራፂ ናቸው(holy sprit ) ሶስቱ በአካል የተለያዩ ሲሆኑ በስልጣን ግን አንድ እግዚአብሔር ናቸው (ያው ናቸው የሚለውን እርሱት 😂).. እናም መግደልና ህይወት መስጠት ደግሞ ስልጣን ነው ይሄን ስልጣን ያለው ደግሞ አንዱ እግዚአብሔር ነው ሶ ወልድ ለክርስቲያኖች ሀጥያት ሲል ሙቷል ብላችሁ ታምኑ አላችሁ ወልድ ደግሞ በስልጣን ደረጃ ከሁለቱም ጋር አንድ ናቸው ስለዚክ ስለ ስልጣን ስናወራ አንድ እግዚአብሔር አድርገን ነው የምናወራ ማለት ነው ። እና እግዚአብሔር እራሱን በራሱ አጠፋ ማለትን አያሲዝም ወይ ?
Apr 23, 2025በቃ ዝም ብለህ እመን የአብ ስልጣን= መግደልና ህይወት መስጠት የወልድ ስልጣን= መሞት የመንፈስ ቅዱስ ስልጣን= ማሟሟት እስካሁን ያስረዱን ይህን ነው። ከዚህ በላይ መግፋት አልቻሉም። የገባንም ይኀው ነው¡
Apr 23, 2025