#personal
ለነገሮች ለማድረግ ያንያህል ሳይረፍድባችሁ ግን እድሜያችሁ በጣም እንደሄደ እና በህወታችሁ ብኩን ሰው እንደሆናችሁ ተሰምቶዋቹ ያውቃል??
Aug 18, 202612 engagements
ለነገሮች ለማድረግ ያንያህል ሳይረፍድባችሁ ግን እድሜያችሁ በጣም እንደሄደ እና በህወታችሁ ብኩን ሰው እንደሆናችሁ ተሰምቶዋቹ ያውቃል??
Aug 18, 2026አዎ ሁሌ ነው የሚሰማኝ ግን መለወጥ አልችልም ኢትዮጵያ ውስጥ ነን
Aug 18, 2026Ahun silesu eyasebku 🥹
Aug 18, 2026ግን ውሸት ነው, ምክንያቱም እዚ ግቡ እማይባሉ ሰዎች በልጅነታቸው ያልቀየሩትን ህይወት በወጣትነት አጋማሽ ወይንም በወጣትነት መጨረሻ ዕድሜያቸው ላይ ይህን የአይምሮ ማደንዘዣ ውሸት ሳይቀበሉ ህይወታቸው ሊለውጡ ችለው (አሳይተዋል) !! ይህን ነገር አእምሮአችን የሚነግረን አዲስ ነገር መሞከር ስለሚፈራና ምቾት ስለሚፈልግ ነው በዚህ በኩል ደግሞ ሰይጣን አሁንም ቢሆን ተነስተን እንዳንሞክር እድሜያችንን እንድንጨርስ አስሮ የሚያስቀምጥበት ዘዴ ነው እህቴ
Aug 18, 2026Same here besmam
Aug 18, 2026ግን ይሄ አይምሮአችን የሚነግረን ውሸት ነው ምክንያቱም ሁል ጊዜ ምቾትን ስለሚፈልግ አእምሮአችን አዲስ ነገርን መጋፈጥን ስለሚፈራ ነው. አሁንማ አለፈብን እኮ አረፈድን እኮ በሚል ስሜት ይበልጥ ዕድሜያችንን ያስጨርሰናል
Aug 18, 2026Yalkew lay negn
Aug 18, 2026ግን እውነታው እሱ አይደለም
Aug 18, 2026