#technology
3 የTikTok አካውንቶች አሉኝ(140k,115k እና 110k), እናም የሆነ ልጅ ለprompotion(የMELBET ሎጎን ቪድዮች ላይ add ማድረግ) DM አርጎልኝ ጀመርኩ, አንድ ሁለት ቪድዮች ልኬለት ነበር, አንዱ ከ600k በላይ የታየ ነው, ከላኩኝ በኋላ ይሄኛው ሚሆን አይመስለኝም አለኝ.. ምናልባት ምታውቁ ካላችሁ ይሄ ስራ scam ነው ወይስ real? scam(መጭበርበር) አለው ይሄ ነገር? ለምሳሌ ቪድዮውን ከላኩኝ በኋላ contact'ኡን ቢያጠፋ/block ቢያደርገኝ..ዋስትናው ምንድነው?, MELBET ብሩ le creators(ቪድዮውን ለሰሩት) እንዲደርስ ensure ያደርጋል? Agent'u ብሩን ላሽ ቢል MELBET ዝም ነው ሚለው ወይስ እንዴት ነው? በጣም ማወቅ ስለፈለኩ ነው እናም ቪድዮውን ሚሰራው ሰው ቀጥታ ከMELBET ጋር መስራት አይችልም middleman(ያለ agent) ሳይኖር? ምታውቁ ካላችሁ pls 🙏🙏🙏
Aug 18, 20262 engagements