I mean በዚ አካሄዳችን ኦርቶዶክስ ውስጥ መናፍቅ የተባሉት , መናፍቅ ናችሁ ከሚሉት ይበዙና who is the real መናፍቅ የሚልጥያቄ በአብዛኛው ህዝብ ይነሳል የሚል ሃሳብ አለኝ . አሁን ያው በዘመነ information ስ ለሆነ ያለነው ከየትኛውም ጊዜ በላይ የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የስህተት ትምህርቶች አደባባይ ላይ እየተሰጡ ከመፀሃፍ ቅዱስ እውነት አንፃር እየተፈተሹ ያለበት ጊዜም ስለሆነ.... ጎን ለጎን እንደዚ አይነት ውዝግብ እንዳይፈጠርባችሁ ...እውነትም ኢየሱስ እንድሁም ደቀመዛሙርቱ ምን ብለዋል የሚለውን ነገር Bible ላይ ማንበብ ያስፈልጋል. And i wanna add that you don’t need a priest or some other people to understand what the bible is saying. & you don’t need tertiary / later resources to know the truth about what christianity really is cause there is tight there in the bible the words of the corner stone of our fait and the words of his disciples. Bless you🙏
Apr 22, 2025😂😂 yess u don't need a priest but u need a pastor what a logic.
Apr 23, 2025