#personal
Family please advise me. I am a 24 year woman and I have finished my class but I could not get anything from what I studied. ምኖረው ባህርዳር ነው አዲስ አበባ ልሔድ እያሰብኩ ነው እና mather ደሞ የትም አትሒጂ አግቢ ነው ምትለኝ ግራ ግባኝ ባል ከመንገድ አላገኝ ደሞ መስራት በጣም ነው ምፈልገው እስኪ አሳባቹን ንገሩኝ Please 🙏🙏
Aug 16, 20265 engagements