Anonymous
#health
ሰላም ሰውች ምን መሰላችሁ በዚህ ክረምት በጣም እያስነጠሰኝ ነው ማለት ሳይነስ ይዞኛል መሰለኝ በጧት ስነሳ በጣም ነው ማስነጥሰው ቅዝቃዜ ሲኖር ከምላችሁ በላይ አስነጥሳለሁ ከባድ ሽታ ሲኖርም እንደዛው ነው አፍንጫዬም ይዘጋል ብቻ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነው እና ምታቁት የ ሳይነስ መፍትሄ ካለ ጠቁሙኝ እስኪ
Aug 16, 20261 engagements
ሰላም ሰውች ምን መሰላችሁ በዚህ ክረምት በጣም እያስነጠሰኝ ነው ማለት ሳይነስ ይዞኛል መሰለኝ በጧት ስነሳ በጣም ነው ማስነጥሰው ቅዝቃዜ ሲኖር ከምላችሁ በላይ አስነጥሳለሁ ከባድ ሽታ ሲኖርም እንደዛው ነው አፍንጫዬም ይዘጋል ብቻ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነው እና ምታቁት የ ሳይነስ መፍትሄ ካለ ጠቁሙኝ እስኪ
Aug 16, 2026እኔ የጤና ባለሙያ አደለሁም ግን ስፖርት ስራ ስፖርት ለብዙ ነገር መፍትሄ ነዉ በተለይ cardio የሆኑ እንቅስቃሴወች።ወንድ ከሆንክ እንደ ኳስ እና ቅርጫት ተጫወት። መጥፎ ሽታወችን ከቤትህ አስወግድ
Aug 17, 2026