#marketing__sales
ግን እውነት እዚ ሀገር ስራ ጠፍቷል ወይስ ሚሰራ ነው የጠፋው. ይሄው አዳማ ለይ ፀጉር ቆራጭ ስንፈልግ ወር ሆነን እንዴት ስራ የለም ሚባልበት ሀገር ለይ ሰው ይጠፋል እውነት
Aug 15, 20263 engagements
ግን እውነት እዚ ሀገር ስራ ጠፍቷል ወይስ ሚሰራ ነው የጠፋው. ይሄው አዳማ ለይ ፀጉር ቆራጭ ስንፈልግ ወር ሆነን እንዴት ስራ የለም ሚባልበት ሀገር ለይ ሰው ይጠፋል እውነት
Aug 15, 2026ሌላ አዳማ አለ እንዴ 🤔🤔... እንደ አዳማ ዉስጥ የ ወንዶች ፀጉር ቤት የሚበዛበት ቦታ ያለ አይመስለኝም. ችግሩ አሪፍ ቆራጭ ማግኘት በጣም ያስቸግራል እንጂ
Aug 16, 2026ሊቀጥር ፈልጎ መሰለኝ አጣው እያለ ያለው።
Aug 16, 2026ስራ ማለት ወጥቶ መግባት ወይም የሆነ ነገር መስራት ማለት አይደለም። የቀን ውሎና ድካምሽን ባይመጥን እንኳን ስራውን ለመስራት ከምታወጪውና ለመኖር ከሚያስፈልግሽ በላይ አልያም እኩል ማግኘት መቻል አለብሽ። በቀን 100 ብር ለትራንስፓርት የሚያወጣ ሰው 3000 ብር ብትከፍይው ለምግብ ካልተረፈው ወጥቶ ገብቶም መራብ ቤት ቁጭ ብሎም መራብ ነው ስለዚሀ ለዚህ ሰው ይህ ስራ አይባልም። እና የጠፋው ስራው ሳይሆን ክፍያው ነው። ክፍያው ከሌለ ስራ የለም ማለት ነው።
Aug 19, 2026