Anonymous
#personal
ቤተሰብ እስኪ ይሄን ስሜት ያስተናገደ ሰው እንዴት እንዳለፈ ያማክረኝ ወንድ እና 20 አመቴ ላይ ነኝ ነገሮችን ማድረግ መለወጥ በጣም ፈልጋለሁ የማስበው በጣም ትልቅ ነው ትልቅ ህልም አለኝ ግን ደግሞ እንዴት እንደማሳካው ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም አንዳንዴ በጣም ይጨንቀኛል ምንም አለማድረጌ ያናድደኛል ለምንድነው አንድ እርምጃ እንኳን መራመድ ያቃተኝ ብዬ እጨነቃለሁ ወደ ፈጣሪ ለመቅረብ እጀምርና ነገሮች ከእጄ እንደወጣ ገመድ ይሰወሩብኛል መማር የምፈልገውን እንኳን አላውቅም ብቻ አላውቅም ምን ማድረግ እና ከየት መጀመር እንዳለብኝ ሊገባኝ አልቻለም ይሄን ጉዳይ ያለፈበት ሰው ካለ እንድታማክሩኝ ፈልጋለሁ
Aug 15, 20261 engagements