ሰላም እንዴት ናችሁ ግራ የገባውን ወንድማችሁን በሀሳብ እርዱኝ 🙏 ምን መሰላችሁ ስራ ከጀመርኩ 3 አመት ሆነኝ እና አሁን ላይ ጥሩ አገኛለሁ ። እና የ 4 አመት gf አለችኝ እወዳታለሁ የመጀመሪያየም ነች ለሷም እንደዛው እና ብዙ ተስፋ ነበረኝ ከሷ ጋር አብረን ሰርተን ህይወታችንን ቀይረን አብረን መኖር ... አሁን ግን ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እሴ የድሀ ልጅ ነች በዛ ላይ በጣም ሰነፍ ነች መስራትም መማርም አትፈልግም እና ከ 1 አመት በፊት ባጠራቀምኩት ብር የ 600k ጫማ ቤት ከፈትኩላት ሙሉ ለሙሉ ከሰርን የምትሸጠውን ብር ከጌደኞቿ ጋር ምናምን አጠፋችው እና 100k መለሰችልኝ ይሁን ብየ ዝም አልኩ ድጋሚ እንሰራለን ብየ አስቤ ከዛ ግን እሷ እንድጋባ ታስጨንቀኝ ጀመር እኔ አይሆንም በየ ድጋሚ በ 300k ቡና ቤት ከፈትኩላት ከዛ አሁንም እንዳላዋጣት ነገረችኝ ። በጣም የሚያናድደኝ ግን ሁሌ እኔ ደውየ ቀስቅሻት ነው ወደስራ ቦታ ምትሄደው እና ምንም የመስራት ፍላጎት ላይባት አልቻልኩም በዛላይ ለምን እንደዚህ ታደርጊያለሽ ብየ ሀሳብ ሳነሳ ቶሎ ነው የምትበሳጨው ። እንደኔ የጋጠማችሁ ምን ላድርግ ልተዋት? ወይስ እንዴት አብሬ ልቀጥል 🙏
Aug 15, 2026Bruh esua rnship sayihon mekodoniya new miyasifeligat
Aug 15, 2026