Yohanan613.5
#other
በብዛት ኢትዮጵያውያን Decent ናቸው የሚባለው ነገር አይዋጥልኝም እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ አረመኔ ጨካኝ ሌባ ግፈኛ ስግብግብ ትምክህተኛ አለ?
Aug 15, 20261 engagements
በብዛት ኢትዮጵያውያን Decent ናቸው የሚባለው ነገር አይዋጥልኝም እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ አረመኔ ጨካኝ ሌባ ግፈኛ ስግብግብ ትምክህተኛ አለ?
Aug 15, 2026Well,እንደዛ ለማለት ሌላውን ህዝብም ኖረህበት ወይም አብጠርጥረህ ልታውቅ ይገባል።ያለዚያ ይሄ የሰው Natural ይሁን,በአንፃራዊነት እውነትም ኢትዮጵያ decent ወይም ከዛ ተቃራኒ ይሁኑ መናገር ሚቻል አይመስለኝም።ክፉ ናቸው ካልክም "እንደ ሀበሻ ምቀኛ የለም" ምናምን ከሚል ንፅፅር ወተህ "ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው ምቀኛ ነው,የሌላውን አለም አላቅም" ብለህ observe ያረከውን ነገር Objectively መናገር ነው
Aug 16, 2026