#personal#law
ሰላም ቤተሰብ ምን መሰላችሁ ካርታ ዲጂታል ለማድረግ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ከካርታ ውጭ ያለ ግቢ ታጥሮ አንድ ላይ ነው ያለው ለማጠቃለል ፈልጌ ነበር እና ጥያቄዬ ፍቃድ የሚሰጡት ምን ያህል ካሬ ነው ፣ ምን ያህል ገንዘብ ሊያስወጣኝ ይችላል ሂደቱስ እንዴት ነው? ተባበሩኝ እባካቹ
Aug 15, 20260 engagements

Aug 15, 2026