ሰላም እንዴት ናችሁ በቅንነት መልሱልኝ ያፉትን ስድስት ወር ከሰው ተቀጥሬ ስራ እሰራ ነበር እና ሰዎች አልወደዱኝም ነበር በግልፅ ውጣ ባይሉኝም ድርጊታቸውና ንግግራቸው እንድወጣ ይፈልጉ ነበር እኔ ግን አማራጭ ስላልነበረኝ ዝም ብዬ ስድስት ወር ሰራሁ መጨረሻም ወጣሁ እና አሁን ፀፀቱ አልወጣልኝ አለ የተናገሩኝ ነገር የአሽሙሩ ስድብ ለምን ታግሼ ቆየሁ ብዬ በጣም ፀፀተኝ በቃ እንቅልፍ የለኝም ለምን አልተውኩትም ብዬ የራሴን ሞኝነት ሳስበው እራሴን ጠላሁት ቀላል አይደለም ከባድ ነው እንዴት ነው እራሳችሁን ይቅር ምትሉት ሰዎች እኔ ግን ራሴን በጣም ጠላሁት ምንም እንደማልጠቅም በተደጋጋሚ እራሴን ማጥፋት እንዳለብኝ ይሰማኛል ልረሳው አልቻልኩም ከስራው ከወጣሁ ሁለት ወር አልፎኛል ግን ልረሳው አልቻልኩም ቤት ዘግቼ ፈጣሪን ዉሰደኝ ስል እውላለሁ እራሴን በምግብ እቀጣዋለሁ ከሰውነት ወጥቻለሁ ምክንያቱም እነዚያ ስድቦች ከአእምሮ በላይ ነበሩ ቅስሜን ሰብረውታል እባካችሁ እርዱኝ ፀልዩኝ ሃሳባችሁን ስጡበት በየእምነታችሁ ፀልይሉኝ አመሰግናለሁ
Aug 14, 2026እና ለምን አታጠፋም
Aug 15, 2026