guys አሁን 20 አመቴ ነው ወንድ ነኝ የምኖረው ከሁለት ታላላቅ እህቶቼ እና ከአንድ ታናሽ ወንድሜ ጋር ነው እና ፋዘር ከ6አመት በፊት ከውጪ ብር ለኔ መላክ ጀመረ እና ቤት ማስተዳደረው እኔ ነኝ ቤት ሰራሁለት ቤቱ ያኔ የተጀመረ የጭቃ ቤት ቢሆንም ቢያንስ ቢሸጥ 4ሚሊየን ብር ያወጣል ከሱ ሌላ ደግሞ 12ሚሊየን የሚያወጣ መሬት ገዝቼለታለወሰ ቦታው ለንግድ እና ለገበያ ግንባር የሆነ ቦታ ነው(ክፍለ ሀገር ነው)ሌላ ደግሞ መንቀሳቀሻ ባጃጅ ነገር ገዝቼያለው ሁለት እህቶቼን ስራ አስጀምሬያለው የኔ ታላላቅ ናቸው ቤት ውስጥም በሰፊው ነው ያስለመድኳቸው ግን ከዚ በላይ ማለትም መሬትም ሆነ የራሴ የሆነ ደና ስራ ወይም ደና መኪና መግዛት እችል ነበር ብዬ እጨነቃለው መቆጠብ እና ገንዘብ መያዙን በደንብ አልቻልኩበትም እያልኩ ውስጤን ረብሸዋለው ለትንሽ ትልቁ ብር አወጣ ነበር ውጪ እበላ እጠጣ ነበር ለሰዎች አደርግ ነበር ያ አሁን በጣም ይፀፅተኛል ጭንቀቴን ሊቆም አልቻለም የእውነት እስኪ ግራ ገብቶኛል አሁን በጣም ቋጣሪ ከሆንኩ ወራት አልፎኛል ግን አሁንም በጣም ውስጤን ይወቅሰኛል ምን ላድርግ እባካችሁ 🙏🙏?
Aug 14, 2026Yane wed betaam Gobez nh ewent ene bante bota behon Ehan yahl enkuan alyezm for sure demo 20 lj nh Gena ena don’t blame urself don’t regret anything too eyenork nbr malef yalebh u did that & nothing is wrong with that mistake nw bleh kasebk kezi behuala lemashashal moker but never regret in life no one is perfect tho ❤️
Aug 14, 2026