ለፕሮዎቾ ክርስቶስ ምድር ላይ መጥቶ ለኛ ሲዋጋ፣ሲካሰስ ደግሞም ጠበቃ ሲሆንልን ከዕስራት ነፃ ሲያወጣን የነበረው ከማን እጅ ነበር? ከአብ ዘንድ ጠቃ አለን እውነት ነው አለን እርሱ የኛ ጠበቃ ነው። ግን ከማን ነው የሚጠብቀን ?? ለኛ ጠበቃ ሲሆን against ሚያረገው ማንን ነው?? ከአብ ወይስ ከሰይጣን if u say ከአብ ክርስቶስ አማላጅ ነው ማለት ይቻላል። ግን ከሰይጣን ነው ካላችሁ እንዴት አማላጅ ሊሆን ይችላል???
Apr 22, 2025ሲካሰስ ሚለው አባባል አይገልፀውም ሁኔታውን ግን ለማስረዳት ያክል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ሃሳብ አላቸው እርስ በርሱም ሚጣረስ ሃሳብ የላቸውም. ከ አምላክ አካላት መሃል የእኛን ችግር ወይም ድካም ሚረዳልን ተገኘ ያም ኢየሱስ ክርስቶስን ማለት ነው. አምላክ ደግሞ ማይደረስበት ቅድስና አለው ማንም ሳያየው በብዙ ብርሃን ውስጥ ሚኖር አምላክ ነው እግዚአብሔር. ይሄንን የቅድስና ጥግ ደግሞ እኔም አንተም ማንም fullfil ሊያረገው አይችልም ስለዚህ ኢየሱስ መጥቶ መንገድ መምራት ነበረበት ነፃ ሊያውጣንም ፈልጎ አካል ለብሶ መጣ:: so አምላክነት ላይ ሰውነት ተጨመረ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆነ ማለት ነው. ኢየሱስ ጠበቃችን ነው ወይም አማላጅ ነው ስንል ሃሳቡ ከ አብ ጋር ወይንም ከራሱ ሰውነት ጋር ተጣርሷል እያልን ሳይሆን ድካማችንን ሚያውቅ በሥላሴ መሃል አለ እያልን ነው. ስናጠፋ ሚገባንን ቅጣት ለመስጠት rush አያደርግም ለምን ካልክ እሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን የተቀበለ ስለሆነ. ያ ማለት ሁሌ intentionally እያጠፋን ስንበድለው ይታገሰናል ማለት አይደለም ይቀጣናል ግን ከምንም በላይ አስቀድሞ ሊምረን ሁሉን ነገር ይሞክራል እንድንታዘዘው ማለት ነው. አንዳልኩክ ጠበቃ ሆነ ሚለው against ሚለው ሃሳብ ማሳያ አደለም " ድካማቸው ይገባኛል ምሕረትን አደርጋለው" የሚል አይነት perspective ነው ያለው::
Apr 22, 2025