Anonymous
#technology#religion
ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ፕሮቴስታንት ክርትያን ነኝ እና ልክ እንደዚህ ቦት ለክርስትያኖች ብቻ confess የሚደራረጉበት ቻናል ወይም ቦት የለም? ፈልጌ አጣሁት እስኪምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ
Aug 14, 20263 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ፕሮቴስታንት ክርትያን ነኝ እና ልክ እንደዚህ ቦት ለክርስትያኖች ብቻ confess የሚደራረጉበት ቻናል ወይም ቦት የለም? ፈልጌ አጣሁት እስኪምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ
Aug 14, 2026christianvent bileh search adrg tagegnewaleh yemigerm anonymous channel ale le confession
Aug 14, 2026gracegeneration7 maybe group kefelk adis yekfetkut ale
Aug 14, 2026እኔ መስራት እችላለሁ ግን ተጠቃሚ ካለ ነው
Aug 14, 2026