URGENT እልል ባለው በከነፈው ፍቅራችን ወቅት በመሀል የተፈጠረውን ልጃችንን ድንገት ስነግረው ምን ይሆን ይሆን ብየ እየፈራሁ እንዳረገዝኩ ስነግረው በዛን ቅፅበት ፍቅራችንን ረስቶ ትዝታችንን ደልዞ ከማፈቅረው ወንድ አፍ ይወጣል ብየ ያልጠበኩትን መልስ ሳገኝ በጣም ከፋኝ የምር ታመምኩ በጊዜው አሁን ልጅ ለመቀበል ዝግጁ አይደለሁም ከፈለግሽ አስጠርጊው ወይም አሳድጊው ከኔ ህይወት ግን ውጪ ብሎ 1ሺ ብር እንደለማኝ ወርውሮልኝ ሲሄድ ዛሬን አላሰበም ልጄን ወልጄ ስንት ተሰቃይቼበት ከምወዳቸው ቤተሰቦቼ ሳይቀር ተጣልቼ ትምህርቴን አቋርጫለሁ እሱን ለማሳደግ ደም ተፍቻለሁ ወልጄ የልደት ካርድ ለማሰራት አይገቡ ገብቼ አባትነቱን እንዲቀበል ለምኜዋለሁ እሱ ግን ሊቀበለው አልፈለገም ከምንም በላይ የልጄን አባቴ የታል የሚል ጥያቄ መመለስ አቅቶኝ እሱን ብቻ እንዲያገኘው እንዲያወራው ብዙ ለምኛለሁ አልፈልግም ሲል ግን ሁሉንም ተውኩትጨለልጄ አባቱ በህይወት እንደሌለ ነግሬ ጥያቄውን አስቆምኩ አሁን ተረጋግቼ የራሴን ሌላ ህይወት ከሌላ ወንድ ጋ ስጀምር ልጄን ብሎ መጣ በፍቅር ካለልሆነ በህግ እንደሚቀበለኝ እየዛተ ነው ግራ ገባኝ ምንድነው ማደ የማረገው በህግ የሚያማክረኝ ሰው ካለ እባካችሁ እርዱኝዌ ?
Aug 13, 2026Ayzosh, anchi leleijish yekefelshiwn waga hig aynesashm, bemejemeria lijish sint ametu nw? 2tegna anchi yerasish yehone yegebi minch alesh? Lijish ke 5 amet betach kehone ena anchi yegebi minch kalesh yemasadeg mebt yemisetew le enat nw, lijish ke 5 amet belay kehonew degmo endeye hunetaw liju erasu yemiteyekibet menged ale, ngr gn ahun abreshiw bemitenoriw agarish gebi sayhon erasishn chilesh lijishn mastedader endemitechiy yemiasreda ngr yasfeligshal esun absiibet, ayzosh beleh hugni
Aug 13, 2026