ጥያቄ ለሙስሊሞች አላህ ጾታ ከሌለው እንዴት ሚስት ሳይኖረኝ ልጅ ይኖረኝል ይላል አለው ጾታ ካላቹም ኖርማል ነው
Apr 22, 2025አላህ አይወልድም ፣ አይወለድም ባጠቃላይ በፍጡር መገለጫወች አይገለፅም፣ እንደ ፃታ ፣ ማግባት መውለድ መብላት መጣጣት የመሳሰሉት የፍጡር ጉደሎ ባህሪየታ ሲሆኑ፣ ለፈጣሪ አላህ አይገቡትም( በቅንንት የተጠየቀ ጥያቄ ከሆነ በቅንንት መልሺያለሁኝ)
Apr 22, 2025