OnyxCrane25139.5
#society
Guys....ይሄ ስፖርት ለምቶዱ ነዉ።አሁን ላይ ልጆች እና ወጣቶችም ኳስ የሚጫወቱት የሰፈር ኮብልስቶን ላይ ነዉ ወይም አስፓልት ላይ ነዉ።እና ይሄን ሳይ በጣም አዝናለሁ።በየቦታዉ በቂ የስፖርት ማዘዉተርያወች መኖር ነበረባቸዉ።ነገር ግን ክፍት ቦታ በተገኘ ቁጥር አፓርታማ ነዉ ሚሰራበት። እኛ ያደግነዉን አስተዳደግ ልጆችም ማደግ የለባቸዉም። ቆይ የከተማ ፕላን የምትሰሩ ሰወች ለምንድነዉ የስፖርት ማዘዉተርያ መናፈሻወችንና የህዝብ ቤተመፅሀፍት ማታካትቱት?የዘፈቀደ ከተማ ዉስጥ መኖር ሁሌ ይሰለቻል
Aug 13, 20267 engagements