SavageWolf943.5
#school
ሰላም ለ 2019 በ አካውንቲንግን የማታ ወይም weekend ለመማር አስቤ ነበር እና የት ብማር የተሻለ እኔ ነው st marry እና AAU 6ኪሎ ነበር ያሰብኩት ግን ስለምዝገባው ምንም ማውቀው ነገር የለም ስለ ምዝገባውም ምንም አይነት ግሩፕ ላይ ማግኘት አልቻልኩም እና ምታቁት ነገር ካለ plz ንገሩኝ
Aug 13, 202612 engagements
ሰላም ለ 2019 በ አካውንቲንግን የማታ ወይም weekend ለመማር አስቤ ነበር እና የት ብማር የተሻለ እኔ ነው st marry እና AAU 6ኪሎ ነበር ያሰብኩት ግን ስለምዝገባው ምንም ማውቀው ነገር የለም ስለ ምዝገባውም ምንም አይነት ግሩፕ ላይ ማግኘት አልቻልኩም እና ምታቁት ነገር ካለ plz ንገሩኝ
Aug 13, 2026If u need any info about st mary contact me
Aug 15, 2026al
Aug 14, 2026(edited)if u want to join AAU contact me!
Aug 14, 2026ym
Aug 14, 2026(edited)