Anonymous
#other
አ.አ ውስጥ በጀማ ተሰብስቦ ጊዜ ለማሳለፍ አሪፍ የምትሉትን ቦታ ጠቁሙኝ። 15-20 ሰው የሚሆን... ፀጥታው የማይረብሽ ቢሆን ይመረጣል
Aug 13, 20266 engagements
አ.አ ውስጥ በጀማ ተሰብስቦ ጊዜ ለማሳለፍ አሪፍ የምትሉትን ቦታ ጠቁሙኝ። 15-20 ሰው የሚሆን... ፀጥታው የማይረብሽ ቢሆን ይመረጣል
Aug 13, 2026አርፈህ ተቀመጥ 15-20 ሆነህ ብትገኝ ትታፈሳለህ
Aug 13, 2026እኛም ለመታፈስ እንዲመቸን ነው።
Aug 15, 2026መታፈስ ፈልገህ ነው? ሰይጣናቸው እስኪረጋጋ አርፈህ ቤትህ ተቀመጥ
Aug 13, 2026እኔ ላረጋጋልህ ነው አታስብ ባሻዬ
Aug 15, 2026የእምነት ተቋም ነው እንጂ 15᎑20 ሰው እኮ በራሱ ሁከት ነው ሁከት ሰብስበህ ፀጥታ መፈለግ አይከብድም በያ 😀
Aug 13, 2026I truly respect you ባሁኑ ግን ፉገራሽ አልመጣውም😪
Aug 15, 2026