RosePython34137.5
#society
ከ5 አመት በፊት እንደዚ ባስብ ኖሮ የት እደርስ ነበር ህይወቴን አስተካክል ነበር ብላቹ አስባቹ ታቃላቹ?ያኔ ለምን እንደዚ አላሰብኩም ምን ሆኜ ነው ብላቹስ ተቆጭታቹ ታቃላቹ?guys
Aug 12, 20263 engagements
ከ5 አመት በፊት እንደዚ ባስብ ኖሮ የት እደርስ ነበር ህይወቴን አስተካክል ነበር ብላቹ አስባቹ ታቃላቹ?ያኔ ለምን እንደዚ አላሰብኩም ምን ሆኜ ነው ብላቹስ ተቆጭታቹ ታቃላቹ?guys
Aug 12, 2026ዛፍ ለመትከል ምርጡ ጊዜ ከ 20 አመት በፊት ነው, ሁለተኛው ምርጡ ጊዜ ዛሬ ነው. ከ 5 አመት የነበረው ጊዜ ከ 5 አመት በፊት አልፏል... የዛሬ 5 አመት አሁን ያለህበትን ጊዜ ምናላ በሰራሁበት ብለህ እንደማትናፍቀው ምን ያህል እርግጠኛ ነክ? so focus on today
Aug 13, 2026Atmari wuchi hiji blagn ke entrance bwala selalhdku qochgn
Aug 13, 2026Aw beteseb lik nesh bye yane yetewkut business model zare iyekochegn new. Mknyatum family inkuan ahun gra gebtoachewblik neber iyalu new
Aug 12, 2026