Samity46.5
#other
ሰላም እንደምን አላችሁ 26 አመቴ ነው አንድ ድርጅት ዉስጥ ተቀጥሬ በአካዉንታንት ሙያ እሰራለሁ ስራዬን በጣም እወዳለሁ ከሰሞኑን አዲስ ቦታ ነው የገባሁት እና ጀማሪዎች የሚሰሩትን የወረቀት ስራ ነው ሚያሰሩኝ እና ያለሁበትን ቦታ እየጠላሁት ነው ፍላጎቴ በጣም ቀንሷል ወር ሳይሆነኝ ሁለት ጊዜ ከስራ ቀርቻለሁ ንቄዉ አደለም የምሰራዉን ስራ እኔም የመጣሁበት መንገድ ስለሆነ ግን ከነበርኩበት ቦታ የለቀኩት አዲስ ነገር ለመማርና ለማወቅ ራሴንም ለማሻሻል ነበር ያንንም ጠብቄ ስለነበር ነው አሁን ግን አስጠላኝ ስራ እየፈለኩ ነው ግን እስከዛ እንዴት ልቀጥል አመሰግናለሁ።
Aug 12, 20261 engagements