August_meh82.5
#religion
For my protestant ወንድሞች እና እህቶቼ ደህንነት ልማር ነው እና AA ውስጥ ጥሩ ሚያስተምሩ አስተማሪዎች ያሉበት ጥሩ church ጠቁሙኝ.... እናንተ የተማራቹበት እና የወደዳቹትን.... ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል And tell me your experience too, help your sister out to the way to Christ🥹
Apr 22, 20255 engagements