አያቴ ጋር ነው የምኖረው እና የሆነ ገንዘብ ተገኘ እና ለልጆቿ የሚሰጠውን ሰጠች ልጆቾ ሁሉም በሚባል ደረጃ ዘወር ብለው አያዪትም እና ሰለሚያማት እኔ ከዛሬ 6 አመት ጀምሮ የምንከባክባት ብቻዬን ማለት ነው ተማሪ ነኝ ጎን በጎን የሚያስፈልጋትን እታገላለሁ ከገንዘብ ውጭ ማለቴ ነው እና አሁንገንዘቡን ስታገኝ ባህሪዋ ተቀየረ በቃ ጠላችኝ ለልጆቿ እስከ 50ሺ በላይ ስትሰጥ ለኔ 1 ብር አልሰጠችኝም አለመስጠቷ አይደለም ያናደደኝ ባህሪዋ ለስራ ብቻ ነው የምፈልገኝ እና እሷ ያብር እያላት ራሱ ለዘይት እንኳ መግዣ አሰጠኝም ባዶ እንበላለን እኔ ደሞ የመግዛት አቅም የለኝም ye first year temari negnena keminew gnzebu endih endekeyerat gira gebagn enji befit enih alneberechm edna mntlalachu?
Aug 11, 2026birr lbn endmiglbt ytawqal ena endalshiw demo aydelm anchi lay erasua laym eysestch new take it as a challange anchi erasishn hugni zaree yalfal lngesh lfi one day yhe qn siyalf anchim lela position lay thognalsh esuam endzaw yane ygbatal even baygbat rassu gd atstsh anchi lmanm blsh atqyeri manentshn endtserqew atfqjiw so manentsh sayqeyer aymro seklamsh sayqawes talfiwalsh malet new dmo man yawqal nege lmanachn mn endetdbeqe
Aug 11, 2026