PluckyBear85151
#religion
ኦርቶዶክስ.. ክርስትያን.. እነዚህን ሁለት terms ማርያም፣ እየሱስ፣ሀዋሪያት እና መላእክታን አያውቁትም አይደል😕 ቢያውቋቸውማ አንዴ እንኳን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ይገለፅ ነበር😏 መጀመርያ ክርስትያን... ከዛ ተንገጥሎ ደግሞ ኦርቶዶክስ😕 ከዛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ then ቀስ ብለን ደግሞ የአማራ ወይም የትግራይ ኦርቶዶክስ.....😟 can we edit religion as a way we want 😕 specially with cultural or political affects rather religional?
Apr 21, 202566 engagements