amxd130
#religion
ጥያቄ ለፕሮቴስታንቶች እዚህ አ.አ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ያለበት ቸርች የት አከባቢ አገኛለሁ?
Apr 21, 20254 engagements
ጥያቄ ለፕሮቴስታንቶች እዚህ አ.አ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ያለበት ቸርች የት አከባቢ አገኛለሁ?
Apr 21, 2025የት አካባቢ ነህ ? ኮልፌ ሙሉ ወንጌል አለ
Apr 22, 2025እሱ እንኳን ይርቅብኛል ወንድሜ አመሰግናለሁ ለማንኛውም
Apr 22, 2025ፕሮፈት ጆይ ጭር ጋ አለ
Apr 22, 2025Ylm mn tatanalh azureh lemetergom bikerbhs
Apr 22, 2025