ኢየሱስን ፈጣሪ ነው ብላችሁ ካመናችሁ በኃላ አምላክ የፈጠረውን ሞት ድል አደረገው ብላችሁ የምትደነቁበት ምክንያት ምንድን ነው? ወይንስ ሌላኛው ስሜታችሁ "ፍጡር ነው" ይላችሁ ነበር?
Apr 21, 2025ከእግዚአብሔር በቀር ሞትን ድል ማረግ ሚችል ስለሌለ በራሱ ፍቃድ ሞቶ የተነሳ ታውቃለህ?
Apr 22, 2025ኢየሱስን ፈጣሪ ነው ብላችሁ ካመናችሁ በኃላ አምላክ የፈጠረውን ሞት ድል አደረገው ብላችሁ የምትደነቁበት ምክንያት ምንድን ነው? ወይንስ ሌላኛው ስሜታችሁ "ፍጡር ነው" ይላችሁ ነበር?
Apr 21, 2025ከእግዚአብሔር በቀር ሞትን ድል ማረግ ሚችል ስለሌለ በራሱ ፍቃድ ሞቶ የተነሳ ታውቃለህ?
Apr 22, 2025tiyakeh is a little siilly yehone miyamr tefetro ayteh yefetari sira asdenkoh ayakim? ena endeza kehone lemin fetari hulun michil kehone befeterew nger tidenekaleh? endemalet nw tiyakeh fetari mehnun awkeh besiraw endemitdenek eyesus fetari mehonun eyawekin besiraw enidenekalen siraw dinq silehone
Apr 22, 2025ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ማለት ይህ ነው .. መለኮት ይርባርያውን መልክ ለብሶ እኛን ሊያድን ከአብ ተላከልን::
Apr 22, 2025Basic ewket ygolhal wendme
Apr 22, 2025My question for you faf. መሀመድ ፍፁም ነው? ቁራን ትክክለኛ የአላህ ቃል ስለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ? በአላህ ዘንድ ሁሉም ሰው እኩል ነው?
Jul 25, 2026ለኛ እና ላንተ ብሎ ይሄንን ዋጋ መክፈሉ ነው ሚገርመን.... ይልቅ አንተ ይሄን ንገረኝ እየሱስ /እግዚአብሔር / ነብይ ነው ካላችሁ ለምን መሐመድን በምታከበሩት ልክ አታከብሩትም ለምንድነው??
Apr 22, 2025መቼ ተደነቅን!!!
Apr 22, 2025