Hey guys አብሮኝ የነበረው ፍቅረኛዬ ያፈቅረኛል ጊዜ ይሰጠኛል ሁሉንም ያረጋል ለኔ ግን for future life ምናምን የሚሆን አይነት አደለም ያሁኑ ደሞ for future ይሆናል ግን ጊዜ አይሰጠኝም በጣም busy ሰው ነው ግን time ሲያገኝ ከኔ ጋር ነው ሚያሳልፈው ግን እንደዛኛው አያፈቅረኝም ያኛው አብረን እንመለስ እያለኝ ነው pls amakrugn guys pls chenkogal
Aug 11, 2026Gedel gibi yagnaw enie negn lemangnawm
Aug 11, 2026