#other
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ እኔ ምለው ቆይ የተለያየ መፃህፍትን አንብቤያለው ማለት ከፍልስፍና እስከ ልብ ወለድ እና አንብቤ ከጨረስኩት በዋላ ከ1 ወር ምናምን በዋላ መፀሀፍ እረሳዋለው ስለ ምን እንደሆነ እና ጭብጡ ምናምን እና መፍትሄው ምንድነው አንባቢ ሰዎች እንዴት ነው ምታረጉት ግን
Aug 10, 20262 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ እኔ ምለው ቆይ የተለያየ መፃህፍትን አንብቤያለው ማለት ከፍልስፍና እስከ ልብ ወለድ እና አንብቤ ከጨረስኩት በዋላ ከ1 ወር ምናምን በዋላ መፀሀፍ እረሳዋለው ስለ ምን እንደሆነ እና ጭብጡ ምናምን እና መፍትሄው ምንድነው አንባቢ ሰዎች እንዴት ነው ምታረጉት ግን
Aug 10, 2026Try to talk bout the book to other ppl or write it down then u will not forget it
Aug 10, 2026መከራዬን አየሁ እኔ ራሱ በቃ የማተርፈው አንድ ነገር ሰአት ማሰለፌ ና ጥሩ ተናጋሪ መሆን ነው
Aug 18, 2026