#religion
ሰላም በተለይ የምታቁ አባቶች ወይ ዲያቆናት በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ረጅሙ ስም ምንድን ነው ?
Apr 21, 20252 engagements
ሰላም በተለይ የምታቁ አባቶች ወይ ዲያቆናት በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ረጅሙ ስም ምንድን ነው ?
Apr 21, 2025“በእስራኤልም ንጉሥ በፋቁሔ ዘመን የአሦር ንጉሥ #ቴልጌልቴልፌልሶር መጥቶ ዒዮንና አቤልቤትመዓካን፥ ያኖዋንም፥ ቃዴስንና አሶርንም፥ ገለዓድንና ገሊላንም፥ የንፍታሌምን አገር ሁሉ ወሰደ፤ ወደ አሦርም አፈለሳቸው።” — 2ኛ ነገሥት 15፥29
Apr 21, 2025ቴልጌልቴልፌልሶር bible lay search argew
Apr 21, 2025