ab_110.5
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ? እኔ በኮምፒዩተር ሳይንስ ተመርቄ አሁን ላይ የተለያዩ ለድርጅቶች ሚሆኑ ሲስተሞችን በመስራት ላይ እገኛለሁ አሁን ላይ ሙሉ ለትምህርት ቤቶች ሚሆኑ ሲስተሞችን ሰርቻለሁ ነገር ግን የሰራሁትን ሲስተም ለትምህርት ቤቶች ለማድረስና ወደስራ ለማስገባት እንዲሁም ትምህርት ቤቶችን በመፈለግ አብሮኝ ሚሰራ ሰው ካለ ብዬ ነው በተጨማሪም ማንኛውም ሲስተም ሚፈልጉ ድርጅቶችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Aug 09, 20262 engagements