ጥያቄ ለኦርቶዶክስ ሰው ለመዳን ማመን መጠመቅ እና ቅዱስ ቁርባን መውሰድ አለበት ብላቹ ታምናላቹ ከዛ ስራ ያስፈልጋል ትላላቹ ግን ይህን ያደረገ ሰው ሀጥያት ሰርቶ ከሞተ ይፈረድበታል ትላላቹ ይህን ሁሉ አድርጎ ሀጥያት ሰርቶ የሞተ ሰው ፍትሀት ተደርጎለት መንግስት ሰማይ ይገባል ትላላቹ በፍታት የሚገባ ከሆነ ያን ሁሉ ነገር ማድረጉ ጥቅሙ ምንድነው እና ምን አይነት የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ አላቹ ስለ ጸሎተ ፍትሀት ???! በፍቅር መልሱልኝ
Apr 21, 2025አንድ ኦርቶዶክስ መጀመሪያ ማመን እና መጠመቅ አለበት ከዛ በኋላ ያለው መንፈሳዊ ህይወቱን የሚያጠናክርበት እና ከሰይጣን ፈተና ለመጠበቅ ነው...ፆም,ፅሎት,ስግደት,እራስን መግዛት,ስርዓት ቤተክርስቲያንን በተቻለው አቅም ማወቅ መጠበቅ....ፍትሃት ደሞ የሚደረግልህ ሰው አልቅሶ እንደሚሸኝህ ሁሉ ቤተክርስቲያን ልጇ እንደመሆንህ ሁሉ ፍትሃት በማድረግ እጣን አጥና እግዜር ምህረት እንዲያደርግልህ በመማፅን ከዚህ አለም ትሸኛለህ
Apr 21, 2025