ሰዎች እንደምን ናችሁ? ዘንድሮ ነው 12 የተፈተንኩትና አሁን ካለፍኩ ምን department እንደምገባ እያሰብኩ ነበር እና technology ላይ(not solely on programming) interested ስለሆንኩ ብዙ ነገር ካየሁኝ በኋላ electromechanical enginering ለመግባት እያሰብኩኝ ነው። እባካችሁ እሱን የተማራችሁ ካላችሁ በፈጣሪ ስም በትንሹ ስለሱ ንገሩኝ...ትምህርቱ እንዴት ነው ደስ ያላል? ከልጅነታችሁ አስባችሁት ነው ወይስ እንዴት ገባችሁ? የስራ ሁኔታስ እንዴት ነው? ምን ምን ላይ ልሰራ እችላለሁ?እና is it worth it? እባካችሁ እርዱኝ አሁኑኑ መወሰን አለብኝ - ሀሳቤ just ብዙ technology/invention ላይ obsessed ስለሆንኩና ይሄ ደግሞ broad field ስለሆነ ስማር specifically ምን አይነት technology እንደምወድ እለይና በዛው እገፋበታለሁ ብዬ ነው እርዱኝ!!!
Aug 08, 2026I think its better to see how the world is moving and what kind of skill is wanted enji we all may say completely different ideas. But personally something to do with AI engineering neger lay focus btaregi I'd recommend.
Aug 08, 2026