Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ግን አንዳንድ ወገንታት እንደዛ ሚረብሽ ሽቶ ምትቀቡት ምን ያክል ብትገሙ ነው ደግሞ ለመግማት እኮ መፍትሄው ሽቶ መቀባት ሳይሆን መታጠብ እኮ ነው ፤ ኧረ ታጠቡ‼️ወይ ሌላ ምክንያት ካላችሁ ንገሩን እስቲ እንረዳችሁ
Apr 21, 20251 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ግን አንዳንድ ወገንታት እንደዛ ሚረብሽ ሽቶ ምትቀቡት ምን ያክል ብትገሙ ነው ደግሞ ለመግማት እኮ መፍትሄው ሽቶ መቀባት ሳይሆን መታጠብ እኮ ነው ፤ ኧረ ታጠቡ‼️ወይ ሌላ ምክንያት ካላችሁ ንገሩን እስቲ እንረዳችሁ
Apr 21, 2025Ere beteseb ሰው ታጥቦም ሽቶ ይጠቀማል eko ምን አልባት የሽቶው ጠረን አልተመቸህም ሊሆን ይችላል እንጂ 🤧
Apr 21, 2025