#other
ሰላም በ አሁኑ ሰአት ቆርቆሮ በ ቆርቆሮ ቤት አዲስአበባ ውስጥ ለመስራት የግንባታ ፍቃድ ያስፈልጋል? ካስፈለገ ደግሞ ሂደቱን እና ክፍያዎች ካሉት እሱንም ንገሩኝ
Apr 21, 20252 engagements
ሰላም በ አሁኑ ሰአት ቆርቆሮ በ ቆርቆሮ ቤት አዲስአበባ ውስጥ ለመስራት የግንባታ ፍቃድ ያስፈልጋል? ካስፈለገ ደግሞ ሂደቱን እና ክፍያዎች ካሉት እሱንም ንገሩኝ
Apr 21, 2025Qelem meqebatim feqad yefelegal
Apr 21, 2025ያስፈልጋል...ቀበሌ ሄደህ ነው በማመልከቻ የምትጠይቀው
Apr 21, 2025