ሰላም☺️. ነገሩ ምን መላችሁ አየር ጤና አከባቢ ወይ ደሞ ለአየር ጤና ቅርብ የሆነ public ፓርክ እየፈለኩ ነበር ለpicnic እና የካ , ሸገር , ብሄረ ፅጌ ስለሚባሉት ቲክቶክ ላይ እያየሁ ነበር እና አንዳንዱ እንደውም ምግብ ማስገባት አይቻልም , አንዳንዱጋ በዛ ያለ ክፍያ ይጠይቃሉ , ሶስቱም ጋር ደሞ ዘራፊ ምናምን አለ መሠለኝ ..እና ትንሽ የተሻለ የመሰለኝ ጉለሌ የእፅዋት ማዕከል ነው (እዚህ ላይ i need ur recommendation) እና ለpicnic ክፍያ የለውም , የሌቦቹም ነገር በጣም ዘለቅ ተብሎ ወደ ውስጥ ካልተገባ ችግር የለውም ምናምን አሉኝ . ......እና ስለነዚህ ቦታዎች ምታውቁትን እንድትነግሩኝ ነበር እንዲሁም ከአየር ጤና ታክሲ መያዣ ቀጥታ አዲሱ ገበያ (ጉለሌ የእፅዋት ማዕከል) ታክሲ ይገኛል ? አመሠግናለሁ🙏
Apr 21, 2025Ke ayertena bus&taxi ale wede wenget then ye addisu gebeya taxi ezaw ale Ena kelel yalu eka kehonu cheger yelem like be borsash emtyzachew aynet kehonu megbya gn 50 birr nw Ena leba mnamn demo still agatmogn ayakm
Apr 21, 2025