ቤተክርስቲያን እያለው የዝመት ሀሳብ ብዙ ጊዜ በአይምሮየ እየመጣ ተቸገርኩ እንደዚህ ያጋጠማችሁ ሰዎች አላችሁ ?መፍትሔውስ?
Apr 21, 2025Can you guys like this post i want to ask a question but it says i can't before i made the reputation 0.
Apr 21, 2025ቤተክርስቲያን እያለው የዝመት ሀሳብ ብዙ ጊዜ በአይምሮየ እየመጣ ተቸገርኩ እንደዚህ ያጋጠማችሁ ሰዎች አላችሁ ?መፍትሔውስ?
Apr 21, 2025Can you guys like this post i want to ask a question but it says i can't before i made the reputation 0.
Apr 21, 2025ሰይጣን ስራውን እየሰራ ነው literally everyone በጣም ነው የሚፈታተነው አንዳንዴ ጭንቅላትህ ውስጥ ሌላ ሰው ያለ ነው የሚመስልህ so መጀመሪያ እንኳን የዝሙት ነገሮች relationship content ያላቸውን ነገሮች ራሱ በጭራሽ እንዳታይ ከዛ ይሄ ሀሳብ ሲመጣብህ ራስህን ቆንጥጠው ሰውነትህ physical painኑን ስለሚያስብ ይሄን ሀሳብ ያቆማል።በተረፈ የዮሐንስ ወንጌልን አንብቡ ይባላል እሱም ፈትኖት ስለነበር ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ በዚህ ከንቱ ነገር እንዳልወድቅ እርዳኝ ብለህም ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳህ
Apr 21, 2025Pornographyn yalebchew ngerochin mayet akum pray to god mezmure dawitn hule lemestely moker egziabher yerdah
Apr 21, 2025Amesegnalew
Apr 21, 2025ሀሳቡ ይምጣ። ያ ሀሳብ በመምጣቱ እራስህን አትውቀስ። ሀሳቡን ስታስተናግድ እና እንዲቆጣጠርህ ስትፈቅድ ነው ችግሩ። ልክ ስልክ ሲደወልልህ አለማንሳት እንደምትችለው እና ለምን ካላነሳኸው ለምን ተደወለ ብለህ ራስህን እንደማትወቅሰው ማለት ነው።
Apr 21, 2025Bible lay Yohannes Wongel anbib kendezih ayinet neger hasabih endisebeseb yadergilehal
Apr 21, 2025Eshi tnx
Apr 22, 2025