ቴሌግራም ተወዋቃችሁ ያውም በ 3 ቀን በቃ ያን ያህል ቴሌግራም የማትጠቀሙ የነበራችሁ አሁን አሰር ጊዜ ቴሌግራም ነው የእሱን መልስ ለማየት እና ምን ይሻላል በቃ እርዱኝ በማርያም በሞቴ መተው እፈልጋለሁ ወይም ሌላ ሰው ጋር እንዴት ላወራ በቃ? በፊት የማውቃቸውን ሁሉ እኮ ነው በቃ የማላወራቸው? ይህ ነገር ስር ሳይሰድ በቃ አሁን ነው ጊዜው...
Apr 21, 2025ቀላል ነው የላከልሽን text እይውና telegram applicationun ለ አንድ ሳምንት delete አድርጊው ከዛ ሲደብርሽ መልሰሽ download እንዳታደርጊው tiktok ምናምን እዪ ከዛ በኋላ ካወራሽ የሚልክልሽን text ካየሽ ከ3 ሰዓት በፊት ላለመመለስ በምትወጂው ሰው ቃል ግቢ ከዛ ራሱ ሰልችቶት ይተውሻል ኩራተኛ ስለሆንሽ አይደለም እንደዚ የምታደርጊው በኋላ የሚፈጠረውን ችግር avoid ለማረግ ነው።ደግሞ ኩራተኛ ስለሆንኩ አይደለም ለዚህ ብዬ ነው ብለሽ እንዳትነግሪው 😁
Apr 21, 2025