እንኩዋን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ። ቀጥታ ወደ ገደለው ስገባ ከሰባት አመት በላይ ከተዘፈኩበት የ pornography ሱስ የወጣሁበት መንገድ በዚ ሱስ ውስጥ ላላቹ ትኒሽም ቢሆን ከጠቀማቹ ላጋራችሁ ብዬ ነው። አንድና አንድ ፈጣሪያቹ መድሀኒአለምን መለመን ነው ሳትሰለቹ ለምኑት ያወጣችኋል በተአምር በሱ ተስፋ አትቁረጡ በተቻላችሁ አቅም ወደሱ ቅረቡ እሱ እጥፋን ወደ እናንተ ይቀርባል። እኔን የረዳኝ ፈጣሪ ከእናንተም ጋር ይሁን።
Apr 20, 2025ere enen ligelegn tinsh new yekeregn yemir 9 tselyulgn wendimachu
Apr 21, 2025