shashe71
#religion
Selam we all know that ሰይጣንን ድል yemargew through ፆም & ፀሎት and bezi 50 ken demo some ena segdet yelem so ሆድ ሲበዛም ሰይጣን fetnam yechemral ena how to overcome this situation?
Apr 20, 20255 engagements
Selam we all know that ሰይጣንን ድል yemargew through ፆም & ፀሎት and bezi 50 ken demo some ena segdet yelem so ሆድ ሲበዛም ሰይጣን fetnam yechemral ena how to overcome this situation?
Apr 20, 2025ፆም እና ስግደት ብቻ የለም እንጂ ቅዳሴ እና ፀሎት ሌሎች አገልግሎቶች እኮ አሉ ሲቀጥል ምግብም አለመብላት ትችያለሽ ማን ያስገድድሻል ብይ ብሎ በቀን አንዴም ብይ ከፈለግሽ hehe
Apr 21, 2025Ba tselotu ba lelaw mgbar mebertat newa ትህትና ለሰይጣን ከጾም በላይ ስቃዩ ነው...
Apr 21, 2025https://youtu.be/20d2ed8Sjlk?si=VGy8fI5SL6s6zw-5 ይሄን ትምህርት ሁላችሁም ስሙት it helps so much
Apr 21, 2025ሁሉም ሀጥያት የሚጀምረው ከሀሳብ ነው ሰይጣንን ማሸነፍ የምንችለው ከመጥፎ ሀሳቦች በመራቅ ከመጥፎ ስራዎች በመራቅ ነው ጌታችንም እኮ ከአፍ የሚወጣውን እንጂ ወደ አፍ ለሚገባው ትኩረት አትስጡ ብሏል ስለዚህ አሁን ብቻ ሳይሆን ሁሌም ወደ አፍህ የሚገባውን ሳይሆን ከአፍህ የምታስወጣውን ምረጥ።ደሞ ፆሙኔ ተወው አሉህ😁 ፀሎት ግን ሁሌም ይፀለያል አታቋርጠው በተረፈ ጌታ አብሮህ ይሁን❤️
Apr 21, 2025ፀሎት ማድረግ መስገድ ነዋ ደሞ አብዝቶ ከልክ በላይ አለመብላት!!
Apr 21, 2025