አለማግባት ኃጥያት ነው እንዴ ቆይ? ቅዱስ ጳውሎስ በመልዕክቱ "ላላገቡና ለመበለቶች ግን እላለሁ፦እንደ እኔ ቢኖሩ ለእነርሱ መልካም ነው"1ኛ ቆሮ 7፥8 ሰው እንደመረጠው መኖር ይችላል አንዘሙት እንጂ ማግባት ግዴታ አደለም እኮ ሁሉም ሰው ተመሳሳይ ሕይወት መኖር አለበት ያለው ማን ነው ሁሉም እንደፈቃዱ መኖር ይችላል ኃጥያት እስካልሰራ ድረስ ጋብቻ እኮ After life የለም ዘላቂ አደለም ለምንድን ነው ሰው ሁሉ መቼ ነው የምታገባው የሚለኝ😥
Aug 06, 2026Hatiyat hono sayhone kasechaleh maletem enedemenkuse wede yetegnawam set satehed menor kechalek batagebam cheger yelewem gen esu ymikebedeh kehone betageba yemeretal ena demo yalageba hulu fetari kelekelot weyem fekadu sayhone qerto adelem betam bezu mekeneyat ale...
Aug 07, 2026