ቁማር + እዳ ሊገሉኝ ነው። ምን ላድርግ? ለምንድነው የክፉ ነገር መግቢያው ቀላል መውጫው ግን ከባድ? እግዚአበሔር ለምንድነው ፀሎቴን የማይመልስልኝ? ብዙዙዙዙዙ ጥያቄዎች አሉኝ ግን ሰዎች ሁሉ የራሳቸው ጥያቄ አላቸው እጂ ይህን ማን መመለስ ይችላል? የድሮ ፎቶዬን ሳየው እናደዳለሁ። ምክንያቱም ያኔ ጥሩ ሰው ነበርኩ አሁን ግን ጥቅም አልባ። "ሰዎች ለምን ራሳቸውን ያጠፋሉ"? ብዬ እጠይቀው ለነበረው ጥያቄ መልሱን በራሴው ህይወት አገኘሁት ማለት ነው
Apr 20, 2025Hulum kumar new chgeru ena kebad new eski therapy yeshalal wey mn yeshalal
Apr 21, 2025