Tiyakew le protestant Ene sitseliy anded egziabher eyalku andande eyesus eyalku nw mitseliyew ena endet nw balance madreg michlew woys chgr yelewm?
Apr 20, 2025ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው አብ እግዚአብሔር ነው መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው በተለምዶ እግዚአብሔር ስንል አብ 'ን ብቻ ይመስለናል ነገር ግን እግዚአብሔር ስንል የስላሴን አካላት ነው(bible lay አብ'ን ብቻ ሚያሳይበት ጊዜ እንዳለ ሆኖ) so chger yelwem ለኢየሱስም ለመንፈስ ቅዱስም ብንፀልይ more gn bible yemilen ፀሎት ስናደርግ ለእግዚአብሔር አብ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነው
Apr 20, 2025