#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ከስህተቱ ማይማር ሞኝ ሁል ጊዜ ፀፀት ካለፈው ማይማር ጅል እድሜ ዘላለሙን የሰዎች መጠቀሚያ በሰዎች እንዳለቀሰ የሚኖር ለሚመጣው ካለፈው ማይማር ሚስጥሩን ማይደብቅ ላገኘው ሁሉ ሰው ሕይወቱን ሙሉ ሚያወራ ባወራው ነገር የሚፀፀት ግን ማቆም ማይችል ገንዘቡን ሁሉ የሚበትን በቃ እንዴት ላስረዳችሁ እርባነቢስ የሆነ ሰው ምንድን ነው ሚበጀው ይስተካከል
Aug 06, 20266 engagements