ሰላም so እየተዘብኩት ያሉት ምያስጠሉ ነገርቶች አለ እዚ ሀገር ላይ ምን መሰላቹ ነጮጮች ወይም የውጭ ዜጋ አርብ እየበዛ ነው አይደል ምነው እየተናደዳቹ እየተሳደባቹ በጣም ኣያለው ሌላው በአሰቃቂ ሁኔታ ራሱ የተሰቀዩት አይነት ከገደብ የበለጠ ደባሪ እየሆነቹ ነው ለምን ኬንያ ህዱ እስኪ 😂 ናጄሪያ ህድ እስኪ ምነው ከዚ ሁሉ ታድያ ቱርስት አይምጣ ሀገሪቱ አትደግ አይነት ነገር ነው አካሄዳቹ ምናው ተላመድ የነከክን ግን ዝም አትበለው the way people hating on them is crazy speacilly ኦንላይን ላይ ሰው ይምጣ ይዘናኑ ወሬ አታብዙ ነጭ እና አርብ ሀገር እየተሰዳዳቹ መሰለኝ እነሱ ሀገር ጥላቹ ፈጣሪ የሰው ልጅ እኩል ነው ይላል እሄው የኛም እየተባለን አይደል በቃ ፊቱ ያለፈ እኛ ሌሎች አፍሪካን በላይ ተጨነቅን እኮ ቱርስት አክብሩ ሀገራቸው ሄደክ ተከብርሃል ስረኣት ጉድለት አለ ምን ትላላቹ በዚ ጉዳይ እኛ ኢተዮጵያን እኮ ሌላ አፍሪካ ብትሄድ አንተ ከአርብ ጋር የተደቀልክ እኮ ነው እሄ መልክ ያለቹ ይሉናል ወይም mixed ናቹ ነው ስለዚ በሁልም መጠንቀቅ ነው እስኪ ሌላ አፍሪካ ሀዳቹ እናተ የአርብ ቅልቅል ናቹ አይሉም ንገሩኝ እስኪ ስለዚ እያልኩ ያለሁት ከደርሱባቹ ልክ ራስክን ተከላከል ከዘ ውጭ ግን እነዚ ነጫጭባ ምን ይሰራል ስትል በጣም ይደብራል አንተም ሌላ አፍሪካ ስተሄድ እንደዛው ነው ምትባለው ያ አፍንጫው ሰልካካ ይዘክ እስኪ በዚ ጉዳይ ምን ትላላቹ በአጠቃላይ
Aug 06, 2026Mendenew yemetelen wendeme beachir amaregna negeren esti
Aug 06, 2026