ZestyWalrus1324.5
#business
ሠላም እንዴት ናቸሁ please በቀናነት መልሱልኝ ። 2ኛ አመት ተማሪ ነኝ እና business መስራት ፈልጌ ነበር ጥያቄ :- 1. ከዱባይ እቃ አመጥቶ ለመሸጥ አዋጭ ነው ? 2. ዱባይ ለመመላለስ ምን የህል ብር ያስፈልጋል ? 3. process እንዴት ወይም ኬት መጀመር ያለብኝ ? 4 ልብስ ይሻላል ወይስ ኤሌክትሮኒክስ ነገር ? please የምታውቁ ሰዎች አትልፉ 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
Aug 05, 20260 engagements