ኦርቶ:- «ፀበል ጠጣ ትድናለህ።» ጴንጤ:- «ቅዱሱን ዘይት ተቀባ ይፈውሰሃል።» ዜና:- "አቡነ ቄስ እገሌ ለህክምና አሜሪካ ተጓዙ።...ፓስተር ባርጌቾ ሕንድ እንዲታከም ብር ተሰበሰበለት። ቆይ ቆይ...ለእነርሱ አይሰራም እንዴ ፀበሉ😁? ምዕመኑ ሲታመም ወደ ፀበል፣ ለራሳቸው ሲሆን ግን እስፔሻሊስት ፍለጋ ሃገር ከሀገር ማቋረጥ። ተገቢ ነው ወይ !?
Apr 20, 2025በነገራችን ላይ ከክርስቲያኑ ይልቅ ሙስሊሙ በብዛ ፀበል ሚጠመቅበት ቦታ እንዳለ ታዉቃለህ። ሰሜን ምናምን እንዳይመስልህ ኦሮሚያ ዉስጥ? plus degmo yenatew gudes yealah meraq teblo metetut + ke meka holy water teblo mimetawes💩
Apr 20, 2025