#personal
በአንድ ወቅት ካፌ ገብቸ ማክያቶ ሳዝ አስተናጋጇ "የጾም ወይንስ የፍስክ?" አለችኝ። ጉዳዩ አዲስ ሁኖብኝ ግራ ቢያጋባኝም ልሞክረው በሚል "የጾም" አልኳት። ስሙ ከመቀያየሩ ውጭ ከፍስኩ ምንም ልዩነት የለውም። ኦርቶዶክስ ወገኖቼ ወተት በዚህ መልኩ በጾም መጠጣትስ ይፈቀዳል? የወተት ክልከላውስ ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው? እስኪ ፈትዋዎቻችሁ (መልሶቻቹሁን) አጋሩን።
Apr 20, 20258 engagements