ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ እኔ እድሜይ 21 እና የእጅ ሙያ አለኝ የትም ተቀጥሬ መስራት እችላለው እናም እየሰራው ነው ፈጣሪ ይመስገን እና በዚ ሰአት ከ ታላቅ ወንድሜ ጋር 1 ነገር ያጣላናል እና ምን መሰላቹ አሁን በሚመጣው አመት ያቋረጥኩት ትምርት ቀጥል ይለኛል እኔ ያቋረጥኩት 10 ክፍል ነው እና እኔ ደግሞ የመማር ሀሳቡም የለኝም በቃ እኔ እኔ ምፈልገው መስራት ብቻ ነው እና ምን ትመኩሩኛላቹ እባካቹን ከኔ ምትሻሉ ሰውች መልሱልኝ
Aug 05, 2026Atleast 12 chers then ke 12 behuala classm sram gon legon yehedal.. Ahunm gn srahen atakum eyetemarek lemesrat moker wendme
Aug 06, 2026